EBOOK

The Choices We Make

የመምረጥ ነጻነታችን እና የውሳኔዎቻችን ተጽዕኖ

F. Wayne Mac Leod
(0)

About

እግዚአብሔር ከሰጠን መሠረታዊ ነፃነቶች አንዱ የመምረጥ ነፃነት ነው። እንግዲህ እሱ የምርጫ እና የውሳኔ አምላክ ስለሆነ ይህ የእርሱን ባህሪ የሚያንፀባርቅ ነው። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በሕይወታችን ቅርፅ እና ሁኔታ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። በዚህ ምክንያት የምንወስደው መንገድ ልምዶቻችንን እና ዕጣ ፈንታችንን በጥልቀት ሊለውጠው ይችላል። የምናደርጋቸው ውሳኔዎች በጣም አስፈላጊ በመሆናቸው፣ጌታ በምርጫዎቻችን ውስጥ እኛን ለመርዳት ጣልቃ አይገባም። መመሪያችን ይሆን ዘንድ ቃሉን እና መንፈስ ቅዱስን ሰጥቶናል። እንግዲህ እሱ ውሳኔዎቻችንን ይመለከታል፤ከዓላማው ስንጎድል ደግሞ በቸርነቱ ይቅር ይለናል።
በዚህ ጥናት ውስጥ የመምረጥ ነፃነታችንን በተመለከተ መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል እንመረምራለን እንዲሁም ስለምናደርጋቸው ምርጫዎች እና ውሳኔዎች ቅዱሳት መጻሕፍት ምን እንደሚሉ እንገልፃለን።

Related Subjects

Artists